- ግማሹ ሰውጆኒ ኤኮ የሚባል።የሚጓዝ በጆች የሚጓዝ ሰው ነበር ይሕስው እጆቹን የመረጠው ለቅንጦት አልነበረም አልባ ፍጡር ስለነበረ ግን በማንኛውም ፍጥረት ፈጣሪውን ሁል ጊዜ ትክክል እንደሆነ መናገር እወዳለሁ ሁል ጊዜ ትክክል ነው ፈጣሪያችን ለሚያደርገው ነገር በሙሉ ትክክል ነው አርባ ፎቶ የነበረው ሰው 2 እግር አጥንት አልባ የሰውነት ክፍሎች ቢኖሩትም ክብደቱ የተሸከመው ከቦታ ወደ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚያስችሉ አልነበሩም።እጆቹ ግን …
- The investorman
- ተዋቂው ሰው፣ ሚስቱን ለምን ገ ደላት?ታዋቂው ስው፣ ርኤች አረድ የተባለ ሰው ችሎት ቀርቦ፣ ለዳኞች ፣ በሰጠው፣ ቃል ትዳሩን ለማዳን፣ ሲል ፣ ሳያስብ ሚስቱን ፣መግደሉን ነበር የገለጸው ።በመግደል በወንጀሉ ተከሥው ምርመራ ሲደረግለት ፣ሚሊኒየር፣ በሚያወጡት፣ መኖሪያቤት እንደቆመች፣ ነበር ፣ ምንም አይነት ጭቅጭቅ ፣ አልፈጠረም ነበር። ዶክተሩ በልጅነት፣ ሂይወቱ በስነስርዓት ፣ያላደገ መሆኑ በደረሰበት የአምሮ መቃወስ ፣ በዕለቱ ሚስቱን የመግደል እንዳበቃው ተናገረ። ይህ ተዋቂው፣ …
- ታዋቂው ኢንቬስር ቱጃሩ የሴት ፍቅር አስገደለው።በአንድ ወቅት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆርጅ ቡሽ አንድ በጣም ታዋቂ ኢንቬስተር የሆነ በመባል ሽልማት ከፕሬዚዳንቱ እጅ ተቀብለዋል ። ይህ ሰው ሚሊኒየር በጣም ጠንከራ ሰው ነበር ፣አትላንታ ይኖር የ ነበረ ተዋቂው ነጋዴ ታዲያ ምን ያደርጋል ፣ እንድ ፣ጉ ደሎ ነገር ነበረበት ይሄውም። ከሴቶች ጋር ብዙ ጊዜ ያሳልፋል በጋብቻ ላይ ጋብቻም ይመስት ነበር ።ብዙዎቹን ይተዋችዋል ፍቅረኛም የደርጋል ቸዋል።በመጨረሻ …
- ስለ መጽሐፍ ብዙ የምንለው ነገሮች አሉስለ መጽሐፍ ብዙ ሰዎች ምን ይላሉ? አንአንዳን ሰዎችድ መጽሐፍ ትልቅ ስጦታ ነው፣ እንዳው አንቁ የሚበልጥ ዋጋ አዳለው ይናገራሉ እኔም የምለው አለኝ የፀሃፊዎች መጻፍ ስንጽፍ እንደ ትልቅ ስጦታ ቆጥረን መሆኑን ሳልገልጽ አላልፍም መሆኑን አላለፍም ማንም ተነስቶ መጽሐፍ መጽሐፍ ወይም ወይ በመጽሄት ቢፈልግ በፈለገው መንገድ መጽሐፍ ይችል ይሆናል ነገር ግን ቁም ነገሩ የሚጻፉት ሱፎች የሚደርሱት መጽሐፍቶች ትውልድን …