እነሆ በዚህ መፀሐፍ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ሴቶች ክንውናቸው የሚያስተምረን የአገልግሎት መመሪያ የሚሰጥ ብዙ ምክሮች የሚገኝበት በፓሰተር የተቀቡ ሴቶች ለአገልግሎታቸው የሚጠቅም ትልቅ አስተዋጽኦ የሚሰጥ መጽሐፍ ነው ማውጫ[Table of Contents] 1 – በሴቶች ዙሪያ የሚሰነዘር አመለካከቶች 2-እኩልነትና አገልግሎት ሴት የወንድ ራስ-ሴት የወንድ ዘውድ 3-ሴቶች በትዳር አለም ኑሮ ስኬታማ ትዳር ያላቸው ሴቶኑሯቸው ምን እንደሚመስል ያሳያል 4-እናትነት ጠቀሜታውን አስተዋጾ የናትነት ጥሩ ሚና የምትጫወት ልጆችን ጥሩ በመመሪያ አሳድጋ ተተኪ ትውልድን ለሀገር የሚጠቅሙ ልጆች የምታተርፍ እናት ማለት ነው 5-ሴቶች በማህበራዊ አገልግሎትና በቤተክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ ምን አይነት ሚና የሚጫወቱ ሴቶች እንዳለን የሚያስረዳ ነው 6-አርአያነት ተግባር ያለው ያከናወኑ እንስቶች 7-የመጽሐፍ ቅዱስ ሴቶች 8-አስቴር 9-ንግስተ ሳባ 10-ቅድስት ማርያም ቻይነቱ ማርያም 11-ማሪያም ያቆብ እና 12 -ሪቼ ንሳ ማርያ ማሪያም ብትናይ ት 13-በሮሜ ነበረች ማር 14 ሲስተር ቤከርእንደ missionary ህይወትዋ የታወቀችመልካም ስራዎች የሰራች ለወንጌል ስራ 15 የፖለቲካ ዋቂታዋ ልእልት እቴጌ ጣይቱ 16-ታላቂቱ የፖለቲካ ልእልት ጣይቱ ቡጥል 17-አልኖር ሩዝቬልት ማድሪል ኦልብራይት ይህንን መጽሐፍ ለምትፈልጉ