ስለ መጽሐፍ ብዙ ሰዎች ምን ይላሉ? አንአንዳን ሰዎችድ መጽሐፍ ትልቅ ስጦታ ነው፣ እንዳው አንቁ የሚበልጥ ዋጋ አዳለው ይናገራሉ እኔም የምለው አለኝ የፀሃፊዎች መጻፍ ስንጽፍ እንደ ትልቅ ስጦታ ቆጥረን መሆኑን ሳልገልጽ አላልፍም መሆኑን አላለፍም ማንም ተነስቶ መጽሐፍ መጽሐፍ ወይም ወይ በመጽሄት ቢፈልግ በፈለገው መንገድ መጽሐፍ ይችል ይሆናል ነገር ግን ቁም ነገሩ የሚጻፉት ሱፎች የሚደርሱት መጽሐፍቶች ትውልድን ያሻግራል ወይ ጥቅም ሊሰጥ እሚችል የሚያስተምርም ጥቅም አለው ወይ ፍሬ ነገሩ ምንድን ነዉ ማሰብ atet mailabu ይጠለ ይቅም ብሎ በማገናዘብ ምናለበት ለትውልዱ ምን ይነት ምክሪ አለው ጥሩም ነገረው ቁምነገር ያለው ጽሁፍ ጽፎ መገኘት ትልቅ ጥበብ ነው።
ህብረተሰቡ የህብረተሰቡ እንደ እንቁ የተወደደው ውድ ጊዜአችንን ወስደን ለምንናዘጋችው ውድ ሲሆን ቁምነገር ያለበትን ለትውልድ ይጠቅማል የሚል ለማቅረብ የሚሰማን ደስታ በዚህ በጽሑፍ የመግለጥ እወዳለው ህብረተሰቡን ሊለውጥ የሚችልእና ትውልዱ መታደግ የሚቻልበትን ጽሑፎችን ማቅረብ ትልቅ ጥበብ ነው ላለው። በተለይ በትዳር በኩል ትዳርን በተመለከተ ዋናው የቤተሰብ ዋናውና ስኳር ል ነገር መሰረቱም መነሻ ከቤተሰብ ስር ውስጥ ስለሆነ የማተኩረውም ምክሮች ሆኖ ከሰልፉ ኩት የትዳር ምስክርነት ይሆናል ።ትዳር ህይወት መለየት አማራጭ አይደለም ችግሩን ቢኖር መኖር ይቻላል። ምስክርነት በትዳሩ ላይ ጀምሮ ፊደል ማፍረስ እና መለያየት በፍፁም የተከለከለ አማራጭ አይደለም አ።ማራጭ በተለያዩ ጥበብ በተሞሉ ህይወት መኖር ይቻላል ።እንዴት ለሚለው በኢሜል ወይም ደሞ በስልክ አገኘ ብዙ ምክር አለኝ ተስፋ ይሰጣል አለኝ ይትዳር ልምድ ለማካፈል ፈቃደኛ ነኝ ይቀጥላል።