ስነ ፁሁፍ እጅግ በጣም ሰፊና ጥንታዊ ስለሆነ ሰብዓዊ ጥበብ ስለሆንም አጥርና ምጥን ባለ አገላለጽ ምንነቱን ማስረዳት ያስቸግራል ቢሆንም ጠቅለል ባለ መልኩ ቢሆንም ጠቅለል ባለ መልኩ ያለኝን ግንዛቤ እንዲል ብዬ አቀርባለሁ ስነ ፁሁፍ እውቀትን ልምድን ገጠመኝን ታሪክን ስሜትንና ተፈጥሮአዊ ሆነ ሰው ሰራሽ ውበትን ዘለቄታዊነት ተወራራሽነት ባለው ሁኔታ መዘገብና ይህንን የተዘገበ ቅርስ ትውልድ የጠናዉ እንዲያ ስላለው ጭምርእንዲሆን ንዲያ ሻሽለው እንዲማርበት አለዚያም የሚያነበውን የተረዳው ቁም ነገር ትመስጦ እራሱን በአንክሮት ውበትንም አድናቆት ተመልክቶ ፈጣሪውን ምስጋና የሚያቀርብበት የሚረዳ ጥበብ ነው።ስነ ፁሁፍ የሰው ልጆችን ስሜት የሚያዝናና የሚያበረታ የሚያስት የሚያስከፋ ሚያስቸጀግን ስሜት አየጎረ ጎረጎር የሚያስፈነድቅ ንግግርና ዜማ የታጀቡ ህዝብዊ መዝሙሮች ጥበባዊ ንግግሮች በስነጽሁፍ ንው።