ታዋቂው ኢንቬስር ቱጃሩ የሴት ፍቅር አስገደለው።

በአንድ ወቅት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆርጅ ቡሽ አንድ በጣም ታዋቂ ኢንቬስተር የሆነ በመባል ሽልማት ከፕሬዚዳንቱ እጅ ተቀብለዋል ።

ይህ ሰው ሚሊኒየር በጣም ጠንከራ ሰው ነበር ፣አትላንታ ይኖር የ ነበረ ተዋቂው ነጋዴ ታዲያ ምን ያደርጋል ፣ እንድ ፣ጉ ደሎ ነገር ነበረበት ይሄውም።

ከሴቶች ጋር ብዙ ጊዜ ያሳልፋል በጋብቻ ላይ ጋብቻም ይመስት ነበር ።ብዙዎቹን ይተዋችዋል ፍቅረኛም የደርጋል ቸዋል።በመጨረሻ ላይ ግን በመጨረሻ ለይ ግን በቤት ውስጥ ሞቶ ተገኘ።

አንዳ አንድ ቀን ይፈታል ሲትል ሳት ገለው አይቀርም አይቀርም ይባላል።እንደተባለውም አንድዋ እንደዛው አድርጋዋለች ቀጥሏል።

ፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተን ታላቅ የንግድ ስው ሲሉ አሞግሰው ት ነበር ።ይሆንው 1995 \europea calander ቆጣጠር ነበር የተባለውም የአርባ አንድ ዓመት ወጣት የንግየድ ሰው ሚስት ስለሚያገባ እና ስለሚፈታ አንድዋ ሊፈታኝ ነው ስትል ሳት ገለው አይቀርም ይባላል።ይህ ጽሑፍ ከተለያዩ ጽሑፎች የማነባቸው የተገኘ ነው ታሪኩ ይቀጥላል ከምጻፋቸው መጽሐፍቶች ነው የመጽሃፉ ዓላማ በትዳራቸው ውስጥ ሲኖሩ ተከባብረውና ትገላልሥው በፍቅር ተሳስረው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ የሚኖሩ ሳይፈቱ እንዲኖሩ የሚያደርግ ምክር ነው።i ይህም የሆነው ታሪክ ጥበብ ፍቺን ለማስወገድና በፍቅር እንዲኖሩ የሚያደርግ ማለት ነው ፍቺን ለማስወገድና ለማስቀረት በትዳራችሁ ላይ ጸንተው እንዲኖሩ ባለትዳሮች እንዲጠበቁ በፍቅራቸው ጸንተው እንዲኖሩ ምክንያቶች ናመፍትሔን የያዘ ጥበብ የተሞላበት ትምህርት መፍትሄና መላ መፍትሄ የያዘ ምክር መጽሐፍቶች ቀጣዩ ምን ያደርጋል ያደርጋል በሄደበት ሁሉ ሴት በሄድንበት ሴቶችን መተዋወቅና ፣ወደ ፍቅር መለወጥ ሁኔታዎችን ስራው ህይወትን ሊያስከፋው ሊያጠፋ ቻለ ፣ ሴቶችንም ከመቅስፈት በመተዋወቅ ወደ ፍቅር በመለወጥ በፍቅር ያሥዛቸው ነበር።ብዙ ጊዜ ሰዎች በዚህ ሁኔታ ህይወቱ ይጠፋል ብዙ ሰዎችን ይናገሩ ነበር።

እንደተባለውም፣የአርባ አንድ ዓመቱ ሰው ፣ይሄ የንግድ ሰው ፣ የነበረ ፣ በየጊዜው ሚስት ያገባል ይፈታል ፣ይፈታሰኛል ስትል፣ስትል ስትገለውገ ፣ አይቀርም ።በዚህ አይነት ሁኔታ አንዲት ደይና ፣ምትባል ግንባር ቀደም ሴት በጃማይካ አየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪ ባለትዳር ፣ሴት ነበረች ፣ታደጊዋ ልጃቸውን ጀማይካ ለባለቤቷ ትታ ወደ አትላንታ የኮሌጅ ተማሪ ለመሆን ሄዳ ፣ስለ ነበር። በትርፍ ፣ጊዜውዋ አትላንታ አየር መንገድ ውስጥ ትሰራ ነበር ።እዚያናን አጋጣሚ ነበር፣ ከቱጃሩ ጋር ፣የተዋወቁት።

የዓይን ምስክሮች ከሆነ ታዲያ ይህ ወጣት ጄርኪዳነ ይህንን ፣ግንኙነት ለማቋረጥ፣ ጥይፈልጋል ።እስዋ ግን እሱን ለማየትና አብሮ ለመኖር አለማቋረጥን መረጠች ለመኖር የመረጠች ፣ከመገደቡ አንድ ፣ወር በፊት ፣ ለፖሊስ ጥሪ፣ አድርጎ ነበር።ከቤቱ በራፍ ላይ በመቆም ሐምሌ 1 ቀን ረብሻ ፣መፍጠር ጀመረች ።ይህንን ያደረገችው ፣ሄር ደንን ከሌላ ሴት ጋር በቤት ውስጥ ፣ስለ አየቺ ው ነበሩ ።በኋላ ፖሊሲዎች ደረሱና ወደ ቤትዋ አንድትሄድ አደረጉ።ይሁን እንጂ በዛው አልቀረች።እንድ በጥዋት ተመለሰች።በዚያም ፖሊስ ግን ተላልፏልለች ፣ብሎ ፣አሰራርት ።ምንምአን ኮን ከስሩ ብኅላ ፣ሁለቱ፣ ቢቀጥሉም ፣አቃቤ ህጉ እንደሚሉት ፣ ከዛ በኋላም እንደማይቀጥል ወስኖ ነበር ፣።ነገር ግን ንዘብ፣ይሰጥታል ማርቸዲሱንም ሙሉ በሙሉ እንድትጠቀምበት ፈቅደው ሏት ፣ ነበር።ነሐሴ 8 ቀን ላንስርህደን ሙት አካል ተገኘ ። ደየኒ ፍርድ ቤት ቀረበች። ሞቱ ፣ያገኘችው ፣ እናቱ ነበረች።

ሰራተኞቹ ምን እንደሚሰሩ ልስለእግራቸው ስልክ ፣ቢደውሉም አይመለለስም በዚያን በዛን ሠዐት እናቱ ወደ ቤቱ አምርታ ፣ የተፈጸሙ ለማየት ወደ ቤቱ ሄደች። ያየችው የራስ ቅሉ በስለት ፣በተደጋጋሜ የተመታ ስለነበረ ፈራርሷል ግማሽ አካሉ በልብስ ተሽፍኗውል።እንደዚህ እሩምታሁኔታ ።አገኘችው አናት።በጣም ፣ከባድ ነው በተለይ ለእናቱ ከባድ ነው።

በጣም የሚያሳዝነውና የሚዘገንነው ቢኖር በገዛ ገንዘብም ሲያዝናናት በዘመናዊ ማርቼዲስ የተንፈላሰሰችንብረቱ ብቻ ሳይሆን አንተንም የግሌ ለማድረግ ፈልጋለሁ በማለት ንብረቱ ብቻ ሳይሆን አንተንም የግሌ ለማድረግ ፈልጋለሁ በማለት በትዳርዋ ላይ መወሰለት ይህ ነው የማይባል ይህ ከከባድ ሀጢያት!ስው ምንጊዜም የዘራውን ማጭድ ፣የማይቀር ነገር ነው። ታሪክ ስጽፍው ትምህርት እናገኝበት ዘንድ ስለሆነ ምን ያስተምረናል።?እኔም ትልቅ ትምህርት ምናገኘው በማንኛውም መንገድ ሰው ላይ ወርቅም እንቁም ቢያፍስልት በፍፁም ህይወቱ በአስተሳሰቡ በፍጹም ለውጥ አያመጣም።ቅናተኛ ሰው!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *