የፋሲካ ቀን 5 የጦም ቀን ከ7ና 8 ሰዓት ሲሆን ግብር እንዲነሳ የኤልፍኝ አስከልካይ ወደ አዛዡ ይላካል አዛዡም በደምብ የተዘጋጀው ምግብ ከአንድ ቦታ አስመጥቶ ማለፊያውን
ምክትሉን መናኛውን እንደ ማእረግ እንደ ማአረጉ በበላይነት ጨርቅ አሸፍኖ የንጉሡን ወርቅ ዘቦ ቀሚስ የለበሰውን ባለጫወች መሶብ አሱ ፊት ፊት ይሄዳ ልተሰልፈው አሳልፈው በሠረገላው ብሎ ወደ ውስጥ ይገባል።እዚ በመንገዱ ግራና ቀኝ ያለው ሰው ተቀምጦ እንደሆነ ተነስቶ ይቆማል፣አዛዡም እንጀራ ይሰጣቸ ዋል መረቃ ይሄዳል፣ታላላቆቹ መኳንንት ቢሆን የንጉሱ mas
የግብሩ መነሳት ነገር ወዲያው የንጉስና እቴጌይቱ ከግብር ቤት ይወርዱና ከመንበረ ዳዊት ውስጥ ንጉሰ ነገስት በግራ እቴጌይት በቀኝ ሆነው ከድን ክ አልጋ ላይ ይቀመጣሉ ፣
ከንጉሡ ላይ ውሀ እንዳይፈነ ጠቅ ተብሎለዚህ ተብሎ የተዘጋጀ ልብስ ይደርባል፣ንጉሱ ከታጠበ በኋላ jለእቴጌ ይቀርቧል፣ግርዶሽም እንደ ፊተኛው ይደረጋሉ።
ከዚህ በኋላ ዋና የምክትሉ ይአዛዥ የኩታ ጫፍ ከትከሸዋው ላይ ቀለስ በእግሩ በወግቡና በከንፈሩን እራሱ ለይ የወርቅ አጫዋቾች ያሉበትን በሀር የተጠለፈውን መሶበ እንደ ተዘጋጀ
በማለፊያ ወርቅ ዘቦ ቀሚስ ሸፍኖ ከነገስታቱ ፊት ያስቀምጣል።ወዲያው የነገስታቱ ተወላጅይሁን በተለይየተፈቀደላቸውን አንዳንድ በተለይ አንዳንድ በጣም ታላላቅ መሳፍንትና ወይዛዝርትይቀርባል
፣ቀጥሎ ማዕድ ባራኪው ፀሎት ያደርሳል ።ባለደረቦቹ የወጡ ቤት ሹሞቹም ከተዘጋጀ የተዘጋጀውን ወጥ ከጭፍሮቹ ኬምዲ ከመጋረጃው ጊቢ ለዲስት ማረፊያ ተብሎ በተደረገው ሸራ ላይ ያስቀምጡታል ከጓሮ ቤትና ከእቴይት የወጥ ቤት ፕፕ[[[[[[[[[[[[[[[[[[[[[[[[]\ፕ[[[[[[[[[[[[[[[[[ፕፕፕክ]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]]ክ፣ክ፣ ተብሎ የተዘጋጀው ምግብ ወደ ዙፋኑ ቀረበ።
ታሪኩ ስነስርዓቱን ብዙ ስለሆነ ይጠይቃል።