“ድርሰት

የድርሰት መሰረት የሃሳቡ ቁምነገሩ ነው ።

ማንኛውን ድርሰት በውስጡ ፍሬ ነገር ከሌለው ዋጋ የጎደለው ይሆናል።አንድ ድርሰት ንግግሩ በጣም ጥሩ ሆኖ ቁምነገር ላይኖርበት ይችላል

ያቃሉ አሰካክ የንግግሩ ጥራትራትና በጠቅላላው የጹሁፍ አቀራረብ ውብ ሆኖ ሳለ; ማለት በውስጡ ያለው ፍሬ ነገር ባዶ ሆኖ ሲታይ የድርሰቱ ዋጋው ከመቶ ስማኒያ ጎደሎ ሊያደርገው ይችላል ።ይህ መሰረታዊ ነገር[ ፍሬ ነገር የመጻፍ ችሎታን] ከየት ይገኛል? ይህንን ማግኘት የሚቻለውቻው ብዙ ማንበብ ብዙ በመመልከት፣በመድከምና ቁምነገር የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስ በማንበብ ፣ ምክንያቱም research በምናደርግበት ጊዜ እናገኘዋለን። ይኸውም የተለያዩ ስነጥበብ ዝርያዎች አብዛኛዎቹ አርእስቶቹ የተወሰደው ከመፃፍ ቅዱስ መሆኑን ንረዳለን። ስነ ጽሁፍን የተዋጣ የሚያደርገው ዋናው ነገር የሰው ልጆች ተግባር ውጤት፣ የሆነውን ብልሀት ፣በሚገባ ተረድቶ መተርጎም ሲችል ነው።በተጨማሪ ደሞ ማንኛው ለሚሰራው ስራ ዝንባሌ ያስፈልጋል፣ ዝንባል የሌለው ሰው ግን ጥሩ ውጤትሊ ያመጣ አይችልም ።ባጭሩ የድርሰት ትንታኔ ባጭሩ ይህንን ይመስላል ።ስፋ ያለ ትንታኔም አለሁ ወደፊት የሚቀጥል ይሆናል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *