ስለ እኔ

ሙሉ ደቦጭ ስለ መጽሐፍ ደራሲ መዝሙር ፀሀፊና ግጥሞች አቀነባባሪ የተለያዩ መጽሐፍቶች ለግለሰቦች ምስክርነትና ታሪክ የመሳሰሉ ነገሮች የሚፃፍ መጽሐፍ አዘጋጅና እንዲሁም መጽሔቶች አዘጋጅ ለተለያዩየተለያዩ ጉዳዮችበስነጽሁፍ የሚያ ዘጋጅና መለስተኛ የቲዎሎጂ አስተማሪ በቤተሰብ እና የዘመመ ጎጆ ላላችሁ አማካሪበ ትዳር ጉዳይ መካሪ::

Mulu Deboch
ሙሉ ደቦጭ

የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ንተነስተን እንሰራለን

ራሴን ለማስተዋወቅ ሙሉ ደቦጭ እባላለው ተወላጅነት ኢትዮጵያዊ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የምኖረው በካናዳ ሀገር ነው የምኖረው ባለትዳር የአራት ልጆች እናት ሲሆን አያት ነኝ የማ ገለገለውም ቤተክርስቲያን መሪ በመሆን ቤተክርስቲያን ትንሽ ጉሩፖች የመፃፍ ቅዱስ ጥናት የተለያዩ በስነ ፁሁፍ እላለሁየግልkendu አግልግሉት ዘርፍ ነው መጽሐፍቶች

መጽሐፍ በመጽሐፍ በማሳተም ተሸጦም ለቤተክርስቲያን ጊዎን ለቤተክርስቲያን በማበርከት መሆኑ ይታወቃል።

በልቧምሴት የልብ ትርታ የልማትማህበር በማቋቋም ሰኬታማነትን ያተረፈ በቂ የገቢ ምንጭ የሌላቸውን ራሳቸውን የሚችሉበት እና የገቢ ምንጭ ፣የሚያገኙበትን፣ እውቀት በማስጨበጥ በማስተማር ፣በማሰልጠን ፣እርዳታ እና አስደሳች ልማት ማህበር ብዙ ምስክርነቶች ያተረፈ መሆኑን መግለጽ ወዳለሁ ይህም በኢትዮጵያስ በነበርኩበት ጊዜ እንደሆነ እና ቀጣዩ ስራ በቅርብ እንደሚጀምር እግዚያብሄር ቢፈቅድ ብንኖር መግለጽ ወዳለሁ።

ከዚህ በተረፈ፣ ስለዚህ አዲስ ዌብሳይት ፣የምገልፀው ነገር ቢኖር ጌታ ያስተማረኝ ን የትዳር ሂወቴን ምስክርነት ጭምር ዝግጁ መሆን ባክብሮት እገልጻለሁ ። እንዲሁም የፈጠራ ልምዶችን ይጠቅማል ብዬ ያሰቡትንበማካፈል ለሚፈልግ ሁሉ ሲገልጽ በደስታ ነው።

መፃሀፍ ለመጻፍ ለሚፈልግ ሰው

በተለያዩ መጽሄትን ማዘጋጀትን የተለያዩ ዝግጅቶች ምስክርነቶች ናበመጽሃፍ መልክ አዘጋጅ ለመጽሐፍ እውቀቱንም ለማስተማርዝግጁ መሆኔን ገልጻለሁ

በ2ኛ ደረጃ ብዙ የሚያስቁ ተረት እና ምሳሌዎች በብዙዎች የሚወደድ የሚያዝናና የሚያስቅ እንግሊዘኛ my funny book መጽሐፍ ይገኝበታል የተለያዩ የባልትና መጽሐፍቶች ብዙ አስቂኝና ምክር ያዘለ ሲሆን አቀባብr አቀርበዋለሁ ጌታ ቢፈቅድ ለእግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር ብዙ ከደረሳቸው በየትዳር ምስክርነት ስኬታማነት የሚያበቁ ጻፎችና ምክሮችን አሰፍራለሁ በተረፈ በሚቀጥለው ጽሁፌ የበለጠ ለመግለጽ እወዳለሁ ስለለምታነቡ በቅድሚያ መ ሰ ግ ና ለ ሁአስተያየት አስተያየትን ጠብቃለሁ።