የዛሬየ የፈጠራው የትላንት መነሻይ ጠይቃል ሥንል በመጀመሪያ ደረጃ ጥበብ ሰጪውን ጠንቅቆ ማወቅእናን መረዳት ነው።

ፈጠራን ምን ይመስላል በኪነ-ጥበብ ውስጥ ትውፊት ፈጠራ አብረው ያሉ ነገሮች ናቸው ፣ መነሻ ለሁሉም ነገረ አለው በአንድ ተዋደዱ ቁርኝት ትውፊት የፈጠራ ስራ ውስጥ ማካተቱ የግድ ነው ። ያ ምንም አዲስ ክንዋኔ ቢሆንም[ [ነገሩ የቀደመ ክንዋኔ [ነገር] እንደመሆኑ መነሻ የግድ ጠይቀናል ። ክንዋኔ የክንዋኔው ውጤት መሠረት የቅድመ መሠረት ነባር የቅድመ መሰረት ክንዋኔ በአልቦ[እንዲህ የሌለነገረ ቢኖር] ሊሰረጽ ወይም ሊከናወን አይችልም]።ጠቅላላው የዛሬ ፈጠራ ስራ መልሱ የጥንቱን የነበረውን ይጠይቀናል ፈጠራ ሰሪው ጥበባዊ ግንዛቤዎች ከመነሻው ልደት ከሚያገኛቸው ቅጠለእና ብዙ ቅድመ ማበራዊ ገጠመኞች በመነሳትም ኢንጂ ጥሩ ውጤታማ ልሆንለት አይችልምየ ።የሰው ችሎታዋች ተለያዩ ስለሆኑ ከሌላቸው በመጠን የፈጠራቸው ከአላቸው የፈጠራ ስራ ቸው ሊለያዩል ይችላሉ።ምክንያቱም መነሻ ባላቸው ፁንተው በዓላማ አላማ ን የተመረኮዘ ሲሆን ነው ነገር ግን ሂስ ያልመታው ፍቅር ይጠመድእና ወደ ትንታኔው አትክልት ይመለየመለስና ። ዛሬ የሚጠይቀን የአ ትኩረትና የአስተውሎ ድርሻ እንዲያጣ ያደርገዋል። ስለዚህ ዋናው ቁም ነገሩ መሠረቱ የተበላሸ መነሻና ዓላማ የሌለው ፍሬ-የሌለው ያደርጉታል ማለት ነው፣በመነሻ ማሃል የትላንቱ ቁሳዊ እና አሉታዊ ሐሰቶች ውስጥ ያላቸው ሰዎች መነሻውን ዋና ያደርጉና በረከት የሆነውን ውጤታማነቱን በመገምገም በረከት ያሉበትን ጤናማውን፣ገምግሙው ለይተዉ ገለባውን እየጣሉ ምርቱን የስራ ንብረት እያደረጉ ማለፊያ የኪነጥበብ ሰዎችም ይሆናሉ;።ጥበብ ሰሪዎች የትላንቱ ዛሬን የተገነዘቡ ሰዎች ናቸው። የጥበብ አይንና ጆሮ የሰላ ማህበረ የማህበራዊ አፋዊ ገጽታ ብቻ ሳይሆን ጠልቆ ያለ ከሱ በፊት የነበሩትን ጥበባዊ ታሪክ የተረዳ ለናሙና ከጠፉት ስልቁን ከግርዱፍ መለየት የሚችል ሲሆኑ ፣ይህም ትውልድ የድገት ሰባዊ ጥበብ ማስጨበጥ ይችላሉ ማለት ነው።የራሱም ስራ ዘላቂነትእና የሚያስተማምን ይሆንለታል ማለት ነው ። የፈጠራ አሰራሮች ይዘት በአጭሩ ልገልጽ ሞክሬያለሁ ሌላው ከመጽሐፍ እኔ ከደረሳቸው ና ወደፊት ከመድረሳቸው መጽሐፍቶች ልትረዱ ትችላላችሁ ይሆናል።ለአንባቢዎቼ የበለጠ ለማወቅ ለሚፈልጉ ሙሉ ደቦጭ ፌስቡክ ፈልግ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *