መጽሐፍለመፃፍ በሚገባ ቋንቋ ማቅረቡ ብቻ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ስነ መለኮት ጥበብ መመሪያ ለማድረግ ዋናው ነገር አስካል ነገር ከሚወዱት ከሚያመልኩት ጌታ የሚገናኝበት
ህያው ቃል አድርገው የሚቆጥሩ ሰው መጽሐፍ ነው ።ዶክተር ዋለን ደብልየ ውርዝብ በደራሲነት መጋቢነትና በሬዲዮ የመጽሐፍ ቅዱስ መምህመምህርነት እጅግ የታወቁ አገልጋይ ናቸው።ለብዙ አመታት
የሙዲ መታሰቢያ ቤተክርስቲያን መጋቢ በመሆን ያገለገሉ ናቸው ለብዙ አመታት በቺካጎ chicago የሙዴ መታሰቢያ ቤተክርስቲያን መጋቢ በመሆን ያገለገሉ ሲሆን ወደ መጽሐፍ ቅዱስ እንመለስ በሚለው አገልግሎታቸው ዳሬክተርና የመፃፍ ቅዱስ አስተማሪበመሆን ሠርተዋል ሄክተር [vector Books ]መፃፍ ድርጅት 100 መሳፍት በላይ ለንባብ አብቅተዋል። ስለመጽሃፍትና ስለ ስነ ፁሁፍ ስናስብ
አሜሪካና ሃይማኖትዋ በማንበብና ታሪክን በመመርመር ስናገላብጥ የምናገኘውና መጽሐፍት ውስጥ መነሻ ሆነው ሊያገለግሉ የሚችሉትን በሚመቸን በምናምንበት መንገድትክክለኛው መንገድ እና wነቱን የሚያስተምረን የትኛው እንደሆነ መረዳት እንችላለን።ባርና የተባለ የጥናት ምርምር ቡድን ስለአሜሪካኖች በተደረገው ጥናት የሚከተለውን በጥናት ውጤት ይፋ ተደርገዋል ይታወሳልም።
80%መፃፍ ቅዱስ በሰው ልጆች ታሪክ ተዋቂ መሆኑን ጠቅሰዋል።
58%መፃፍቅዱስ ትክክለኛሙሉ በሙሉ ክክል መሆኑን መሆኑን አምነዋል።
91%በቤታቸውቢያንስ አንድ መጽሐፍ ቅዱስ አላቸው።
54%የክርስትና መሠረታዊ መሠረታዊ እምነቶችናትምህርቶች እናውቃለን ብለዋል።
ዜና ኢም ተከላው
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በሚቀጥለው ሚቀጥል ይሆናል ፣መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ምን ያህል ለስነ ጹሑፍና ጥበብ የሚረዳን ከተፃፉ ሰዎች ምን እንማራለን ?? ጠቅላላ መረጃ ለማወቅ ከደረሳቸው መፍትዎችአ ያምብብ የይመልከቱ።