ታዋቂው ስው፣ ርኤች አረድ የተባለ ሰው ችሎት ቀርቦ፣ ለዳኞች ፣ በሰጠው፣ ቃል ትዳሩን ለማዳን፣ ሲል ፣ ሳያስብ ሚስቱን ፣መግደሉን ነበር የገለጸው ።በመግደል
በወንጀሉ ተከሥው ምርመራ ሲደረግለት ፣ሚሊኒየር፣ በሚያወጡት፣ መኖሪያቤት እንደቆመች፣ ነበር ፣ ምንም አይነት ጭቅጭቅ ፣ አልፈጠረም ነበር።
ዶክተሩ በልጅነት፣ ሂይወቱ በስነስርዓት ፣ያላደገ መሆኑ በደረሰበት የአምሮ መቃወስ ፣ በዕለቱ ሚስቱን የመግደል እንዳበቃው ተናገረ።
ይህ ተዋቂው፣ እና እውቅና ፣ያተረፈው ሰዉ ሚስቱን እንዴት ሊገድል እንደቻለ ፣ በማስረጃ ገኝቶበታል።የተለያየ መዳኒቶች አልኮልና ስሜትን የሚቀሰቅሱነዚ ሁኔታዎች ሁሉ እንዲያስታውስ ፣አድርጎታል።
ታዋቂው ፣ስው ሲናገር ፣ የሶስት ልጆቹን ፣ እናት በርግጠኝነት ምንም ፣የማቀው ነገር የለየም ብሏል።47 ፣ዓመት ዶክተር ሻርፕ ፣ የ26 ዓመትን ሚስቱን በአንድ ወቅት አስከ፣ ለት ሞትታቸው ድረስ ፣ እንደሚዋደዱ ነበር የተነጋገሩት ። ታሪኩ ይቀጥላል ገና አላለቀም ታሪክ በጣም አሳዛኝ ስለሆነ የሚቀጥለው ብዙ ሊያስተምረን የሚችል ስለሆነ የሚቀጥለው የተገኙት ከተለያዩ መጽሐፍት ውስጥ ጋዜጦች መጽሔቶች ስብስብ ፣ ናቸውና በጽሞና ስማቸው። ለሚ ገጥሙ ችግሮች በትዳራችን ልንጠነቀቅ የሚገባን ምክሮችን በማስቀመጥ ብዙ የምንማርበት ለተለያዩ ችግሮች እንዳንገባ የሚያግዘን ፣ ትልቅ አስተዋጾ አለው ፣ ብጽሞና ይከታተላቸው አንብቡት ይቀጥላል ታሪኩ ፣ይህ ለቅምሻ ነው አመሰግናለሁ። ቀጣዩን በሚቀጥለው ታሪኩን በመቀጠል በዝርዝር እቀጥላለሁ። እንዲህ የሚል ነው የሚለውም ፣ዳኛውን ሮበርት ውነር ከህክምና ውጤት በመነሳት፣ግልጽ ይፋ የሆነ ፣ወንጀል መሆን ነው ፣ የተረጋገጠው በችሎቱ ወቅት የተናገሩት።በችሎቱ ወቅት ለሻርፕ ፣ጥያቄዎችን አአቅርበውልለት ፣ ነበር።የመጀመሪያው ጥያቄ ወደ እዘው የሄድከው ፣ባለቤቴሕን ለመግደል ነበር ወይ ? አይኖቹን እየጨመቀ እወዳት ነበረ ። በእጆቹ ጭንቅላቱ ፣ፀጉሮች እየዳበሰ፣ ፣ሀዘን በተሞላው ሁኔታ መለስ።በመቀጠል፣ ታዋቂው ሰዉ፣ እንዲህ በማለት የራሱን ችግሮች አስረዳ ።እንዲህ በማለት ገለጸው፣።ጭንቀትን ለማስወገድ የሴት ሆርሞን ብዙ ጊዜ አወስድ ነበር ፣በፊቱና በእግሮቹ ፀጉር እንዳይበቅል፣ ዕውቀት ስላለኝና ብዙ መጽሐፍቶችን ስለማንብ፣የተለያዩ መድሃኒቶችን ተጠቃሚ ነበርኩ።በጠቅላላው ባስተዳደጉ ጉድለት ስለ ነበረበት ሴታሴት የመሆን ሐሳብ ነበርው ፣በኋላ ላይ ፣ይህን ሁኔታዬን ያልወደደችው፣ ባለቤቴ ልጆችን ይዛ ጠፋ ችብኝ።ጋብቻችንን እንዲፈርስ ጥያቄ አቀረበች፣በዚህ፣ ተጭማሪ ደግሞ ጎረቤታችን ኮንስትራክተር ፣ጋር ፍቅር መጀመርዋን አረጋግጫለሁ አለ ። እሷ ግን ትመጣለች አልቀረችም ፣ከብዙ፣ ጊዜ በኋላ አንድ ቀን ለራት ተቀጣጥረው ፣ተገናኙ ። እስከዛች ቀን ድረስ በለቅሶና በብስጭት ላይ እንደነበር ዶክተሩ ባንደበቱ ተናግሮአል ። በዚያኑ ቀን ብዙ በጭርቁ ወይን ፣ ይጠጣ ነበር የህመም ስሜት ማስታገሻ የተለያዩ የድብርት ማስለቀቅያና ጡንቻ ማፍታቻ፣ ነበር ደስ ብሎት ተጫወተ ፣ሁሉም ነገር ቀለል አለው ።በመጨረሻው ተያያዘው ክርን ፣የወጣችበት ቤት፣ከከረን ጋር አብረው ሄደች። መስኮቱን የዘጋች ሳለች፣ሽጉጡን ደብቆ አወጣና ድምጽ ማፈኛ አደረገና ፣ገድላት ።በዛን ሠዐት ምንም አላስታውስም ነገር ግን ፖሊስ አድንጠራ፣ ስትል አስታውሳለሁ።
እዚህላይ ስናስበው ማሀል ጉዱት ደረሰባችው እናትና አባት ልጆቻቸው ትልቅ ጠባሳ ከመቻላቸውም በላይ ልጆችን ህይወታ ቸበመቀጠልውን አበላሽባቸው ማለት ። ከዚህ ምን እንማራለን?