ሴኬታማነት የኑሮስኬታማ

አንድ የ ጥበብ ሽማ         

አንድ ቀበጥ ላንሳና የአንድን ታላቅ ደራሰ የጥበብ ሻማ ለትውስት ፡ ከዚህ ውበቱን ባንድ በላጣመር። እናም የሻማዉ መድመቅ ምክንያት አንይና አብረን እነሳቅ  ፡ የእግሊዙ ሸጋ ብእረኛ ገጣሚ ኮለሩሪጅ ጆርጅ ሆለንድ በእጀጉ አድናቂዎች የሆኑለት ዛሬም ድረስ በአለም በግጥም ጥበ ብ  የራሱ ትልቅ አድንቅት ያለዉ ሰዉ ነው። የታላቁ ገጣሚ ጀን ሚልተን በርሀናዊ ጥላ የሸበቀበት ጀን ኪትስ የተባለዉም ባለቅኔ አቤት የጥበብ ቅባት ተሰኝቶ አለም ተደንቆበታል። ሄነሪ ቴይለር ከራብ ሮቢንሰን ዱካውን ተከትሎታል። በዩኒቨርስቲው ሰሙ ይነሳ ዘንድ ግድ ነወ ፡ 200 ምንናምን አመት ወደኋላ ዛሬም ይደነቃል። 

            አዎ  ለምንም አይደለም በአለም ለይ ሲኖር የሰወ ልጅ የቐጠረዉና የሰቀመጠው ጣፋጭና ስንቅ ነበር የንን የቀመስ ሁሉ ገድ ይለዋል እንዴ፣?አሁንም ሁል ጊዜ ማወቅ ይቻላል። ዊሊያም ወርድሰ ወርዝ ታላቅ ባለቅኔ ነው። እና መን ማለትና ማታወቅ የምፈልገው  አሰኳሉ ጉዳይ  እንደሚከተለው ጋበቻ ችግር ያለው ሀነ ወዮ ያለወ ሱዉ ኑሮው  የተሳካ  እንደሚሆንና በትዳሩ ቀጠሮ ያለበት ሰው  የተሳካ  ቢሆን እነዃን ከጥሩ ካልሆነ ሰዉ ጋር  ጋብቻ መመሰረት  ማለት ከባድ ችግር ከመጣሉም በላይ ለጇኔሬሸን መርገም መሳሪያዎች  መሆኑ  ነወ አላለሁ ካለኝ ልምድ ውጤት በማሰበ ምሰከር እሕናለው  ምንም  ምንም ይሁነ ለትዳር መሳከት የሚሆኑትን እግዚአብሔር  ሲየድል ብቻ ነወ ጌታን የሚወድና ጌታን የሚፈሩትን በፋቅር  ውሥጥ ጥለው ን የትውልድ በረከት የሚሆኑቲትን ቤተሰብ የሚያፈሩ ሀነዉ ይገኛሉ። ሁነን  ደግሞ ከነዚህ የተለዬና በተለያየ ጥብበ የተካኑት በትዳር ሕይወታቸው  ምን እንማር  ይሆን?

         ዊሊየም ወርድሰ ባለቤቱን ስለሚወዳት  በማቆላመጥ እንዴት  ጥሩ ሴት  መሰለቻችሁ በማዳነቃ ሜሪ ሃሁቺሰንን መልከምነተዋን ለመግለጽ ቃላት የጠሩት ይመሰላል። እንደዚህም  የጥሩ ሚሰቶች ነገር ሲነሳ የአየር ገንዱ ደራሲ ሳሙኤል ቤኮክቲት ሚሱቱ ትማርካለች። ወርድሰ ወርዝ ፕሮቴስታንት  ነወ። ያኛዉ ደግሞ ለሐይማኖቱ ግድ የለውም ግን የሰውን ልጆች ያፈቅር ነበር። በቻ ሁለቱም ሚሰቶች ለባሎቻቸወ ምርጥ ነበሩ። ሳሙኤል ቤክትማ ዕድሜ ለሚስቱ እንጂ አንድ መጽሐፍ  በላሳተመ ነበር። አንዲሑም አይደለም ይህ ሑሉ ወሬ  ሚሰቶች ትልቅ ድርሻ አለቸዉ በተለይ በዉነተኛ ፋቅር እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሚሰቲቶች ለባሎቻቸዉ ሲገዙ በተግባር ይታያሉ። 

                                               ከአሜሪካ  ፕሬዚዳንቶች አጅግ የጎላ ሚና የለዉና ለአሜሪካ አንድነት   አስተካክልዎ ያለፈዉ ሊንከን የትዳር ሕይወቱ አሳዘኝ ነበር። ባለቤቱ ሜሪ ቶድ ከሃብታም  ቤተሰብ የተወለደች ቅንጦተኛ ፡ ግን የምትጥም ጉበዝ አፋቃሪም ነበረች የሚገርመው ግን ሐይለኝነትዋ ዘመኑን ማወክ ነዉ። ደረቱ ላይ ቡና የደፋችበት ቀን አለ፣ 

ቢሏዋ ይዛ በሰበት ምድር አባርራዉም  ታውቃለች። አሜሪካዊው ደራሲ እና የአለም ኖቨል

ተሸላሚ ቨርነሰት ሔሚንግዌይ ኑሩሮዉ ምስቅልቅል በሎ ሕይወተ የተዛባወና ፋፃሜ አራሱን ሊያጠፋ የቻለዉ በፍቅረኛዉ በተፈጠረበት ችግር  አንደሆነ ሳሰብ በጣም አዝናለሁ ይህ ሰዉ የትዳር ምርጫዉ ሆነ እውተኛ ፈቅር ያለበት አና የእግዛብሔር  ፋሩርሀት የሌለበት ትዳር የሴጣን መጋለጫ ሀኖ ሕይወታቸውን ያሰጠፋቸዋል ። ጌታ ይጠብ እንዲህ  አይነቱ  ትዳር ከማግበት በፊት ሊታሰብበት የሚባው  ቢኖር  ኢብራሐም ለይሳቀ ሲያሰጠነቅው ሎሌዉ ያመነችዋን ብሎ እንዳለዉ ሑሉ እኛም ምርጫችን ይሀን።  አንዶቹ ጎጆዎች ሲታዩ በንፁህና በወነተኛ ፍቀር የታነፀዉ ጎጆ አሰከለተ ሞት ብቻ ያከትማል ማለት ነዉ። የዚህ ምሳሌ እንመልከት ጥልቅ ፍቅር  የሞሦሎን ሚስት ፔታቺ። የውነተኛ ፋቅር ቁነጮ በሠለሙ ቀን ሠዉ ሁሉ  የሚስበዉ ስለሰዋ ሥልጣ ኑንና ክብሩን ፈልጋ ይመሰላቸው ነበር  ነገር ግን ለመገዘብ  የቻለዉ ደረቱ ለይ ባፈጠጠ ጊዜ ጥይቱን እራሰዋን በመሰጠት ቀድማ  የሞትን ጽዋ ሥትጨልጥ የታየቸው  የምግርም አይኖርም። በጥቂቱ እንዳየነዉ የዊሊየም ወርድሰ ወርዝና የሳሙኤል ሚስት  ለሰዎች ትልቅነት የየራሳቸዉ ትልቅ ሚና ስለነበራቸው። ትልቅ ትምህርት ጠለው እልፈዋል ።

ምላሰ ሲያዳልጥ(tongue slippery )

የአፋ ወለምታ በቂቤ አይታሸም።ነገር ሲሲወጣ አይታወቅም ከአፉ ከሚወጣው አፉፋ።”

“ያምራል ብለው ከተናገሩት አይምርም ብለው ይጠፉ በለፍለፍ”

ምላስ ምዳለጥ የብዙ ስዎች ችግር  ይመስለኛል።ስሕተት በማውቅ ማለት ለቀልድ በማለትም ይፈፅማል ብዝሕ ጉዳይ የተቸገረ  ወዱጄ እንድ ጊዜ ምርር ብሎት እንደምትውቀኝ

ዝምተኛ ነኝ እልፍ እልፎ ልምናግረውም ለምን ጥንቃቄ እንደሚጐለኝ አላውቅም” አለኝ።ብተናገረው  ፀፅቶት ።እንደቀላል የወረወረው የቃላት ጠጠር የወንድሙን ጭንቅላት ፈጥርቆት ነበር። 

ባልጀራውን በአፍ ያጠፍል” እንደተባለው(ምሳሌ4፡24 ሐዋርያው ያቆብ በመልእክዕቱ 3ኛ።ምእራፍ ውስጥ በቃል በቃል 

የማይስናከል ምንም ብኖር እርሱ ስጋውን ሑሉ ደግሞ ሊገታ የሚችል ፍፁም በጦር ስውጋ እጅ እግሩን በምስማር ሲቸነከር ከርሱጋ የተስዎልን ማን ነው?እርሱ መንገድ እውነት ሕይወትም

እንደሖነ ተናግሮአል 

ጉረኛው ጋሻና ጦር  ሻጭ_(ተግሳፅና ምክር)

_____________________________

በእንድ ከተማ ውስጥ ጋሻና በመሽጥ የሚተዳደር አንድ ሰው ነበር።የሚሽጣቸው ጋሻና ጦሮች ለገበያ በሚያቀርበት፣እን የምሽጠው ጋሻ እጅግ በጣም ጠንካራ ነው፣ምንም እይነት ነገር ሊበሳው አይችልም።ጦሬም ቢሖን እጅግ በጣም ስለታም ነው፣የኔ ጦር የማይበሳው እንድ ነገር የለም ፣እያለ በገበያው መሐል በመዘዋውር  በኩራት በማስተዋቅ ያዘወትር ነብር።

               እንድ ቀን፣ ይሕን ጉራ የተሞለ ቅስቀሳውን  የሰማ አንድ ገበያተይኛ “ሰማ! ! እንዲሕ አለው እንተ ባለጋሻ ጦር ብሎ ጠር ብሎ ጠራው።ጋሻና ጦር ሻጭ ወደተጠራበት  አቅጣጫ ዞር አሎ ሲመለከት ይጠራው ስውዬ ይከተለዋል።እናም ገበያ መጣልኝ ብሎ በማስብ ስውዬውን ምን ልስጦዕ …….ጋሻ  ነው የሚፈልጉት ወይስ ጦር? ብሎ ቶሎ ለመሽጥ ብመጓጓት ጠየው።

                  ገብያተኛው ስውዬም ፣ጦርእ የማይበሳው እንደ ነበር እንደሌለ በኩራት ትናገራለሕ፣ ጋሻሕ ይበሳዋል።ማለት ነው?ደግምስ ጋሻሕን ምንም ነገር የማይበሳው ከሖን የምትሽጠው ጦር መብሳት አይችልም ማለት ነውን? ሲል ፣ጠይቀው። ጉረኛው ጋሽና ጦር ሻጭ ምንም አይነት መልስ ሊስጠው አልቻለም።የገዛ ንግግሩ ገብያው እንደዘጋበት ሲያውቅ፣እፍሩት  ይዞት ዝም እለ።

     ሑን እጂ አትምስ (be yourself!)

   ____________

ዶሮ ወፍ ንኝ ብሎ፡-

            የሚበር ቢመስለው፣-

ክንፍን ቢያራግፈው፡-

           ባለበትም ሖኖ፡- 

እየሩን ቢቀዝፈው፡-

           ከምድር ከፍ ሊል፡-

በፍፁም እቃተው።

           ብዙመደፍደፍ፡-

ጉልበቱን ቢያርደው፡-

እንኳንስ ለመብረር፡-

መራመድ እቃተው።።   

             ራኢ

በአለማችን ላይ ለዝና የበቁ ጥቂት ስዎች ጀርባቸው ሲፈተሽ ለስራቸው ምስክር የሚያስገርም ነገር ይኖራቸዋል።ከፈሉቢኖሩ ትንንቅ ትግል የሕይወትን መተናፈሻ ቀዳዳ ፈትሾ ብልት ብልት ብልቱን ያገኙ ክፍል ከፈጣሪው ጋር ባለው ሕብረት ከፈጣሪው ግብ ያግኘው ራኢይ፡ ይታይባቸዋል። 

የመረጀ  ትርጓሜ

         ጥንታዊት ቻይና በተለያዩ ያካባቢ ንገስታት ነተከፋፍላ አስተዳደር በነበረበት ዘመን ነው ።የዘመናችን ግዛትን በወረራ ለማስገበር ሀሳብ ያድርባቸዋል።

         ቹዋንግ  ወንግል ሃሳባቸው iእንዲረዳቸው በቅድሚያ መረጃ እንዲያሰባስቡ ና አመቺ ሁኔታ መኖሩን እንዲያረጋግጥ አንድ ቅርብ ሰለቸውን ወደ ቺንግ  ግዛት ይልኩታል

          ሰላዩም  ቤቺንግዛት ውስጥ ዘልቆ ገብቶ ሁኔታውን በማጥናት ተልኮውን ፈፀመ

ሲ መለስ ንጉስ ሆይ የቺን ግዛት ለመውረስ በጭራሽ መነሳት የለብንም ሲል ሪፖርቱን ያቀርባል።ለምን ይላሉ ንጉስ ቼንግ ?

f አገሪቱ በትልቅ ግንብ ታጥሯለች ከግንቡ ውጭ ደግሞ ውሃ የሞላው ጥቅም ጉድጓድ አግዶ  አጥሮታል። ከዚ ሌላ የቺንግ መንግስት የእህል ጎተራ ዎች ያለቅጥ ሞልተው ከፍተኛ ስንቅ ክምችት አላቸው።ስለዚህ ይህ ሁሉ መረጃ ያ እንደሚያመለክተው ቺን በጠንካራ መንግት የምትተዳደርና በቀላሉ የማትደፈር አገር መሆንዋ የኛ በወረራ ዘምተን ልናስገብራት 

የምንችልበት ሁኔታ በፍፁም የለም ።እና ንጉስ ሖይ ሀሳቦን  እንዲቀይሩ መልካም ነዉ።እኔ ልቤ እንዳስተዋልኩት የሚያዋጣን አልመሰለኝም በስፊው  ምክንያቱን አስረዳ።

           ጉዳዪን ያዳመጡት ንጉስ ቹዋንግ ኢንዲያ ምክንያትም ይህ የ

ዘረዘርከው መረጃ ከሖነ  የሚያሳየው 

የቺን ግዛትን በሀይል ለማስገበር በጣም ቀላል 

መሆኑን ነው እንደምታውቀው ቺን አነስተኛ ግዛት ናት በአነስተኛ አገር  ይሄን ህልም እጂግ ብዙ እሕል  ለመግዛት በመንግሰት ጎተራ የ ሞላና የተትረፈረፈ ከሆነ ህዝቡ ከፍተኛ ግብር ተጥሎበታል ማለት ነው አንድ አገር ከፍተኛ ግብር በጁላይ የጫነች ከሆነ ደግሞ ህዝቡ ግዢዎች ላይ መሬትና ጥላቻ እለው አለው ማለት ነው አንዲትን  ከዚ ሌላ  አንዲት ትንሽ ሃገር ዙሪያዋ በትልቅ ግንብና በጥልቅ በጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ካጠረችም በህዝቡ ተዋጊነት ነው።ስለዚህ የቺንግ ግዛት በወረራ አስገበረ የቀኝ ግዛታችን ለማድረግ አመቺ ሁኔታ አለና ባስቸኩዋይ ሠራዊቴን  እንዲዘምት ትዛዝ ስጥልኝ

ሲሉ መልስ ሰጥተዋል

      78 ሳንቲ ሜትር 

         አስደናቂ ችሎታ ላላቸው ሰዎች ድንቅ የሖኑ ትርኢቶቻቸውን ማሰያ ልዩ ልዩ መሪዎቻቸውን እንዲያሳዩ ጥሪ ተደርጎ ከአንድ አገር መሪ ፊት ቀረቡ አብዛኛዎቹ የትርኢት መሳያ ልዩ ልዩ መስርያዎቻቸውን ይዘውና በሰረገላ አስጭነው ተሰልፈዋል አንድ ሰው ግን ከመሀላቸው የሸንኮራ አገዳ ይዞ በማየታቸው መሪው ከሰልፈኛው መሀል አስጠርተው ደሞ አንተ በዚህ በሸንኮራ  ምን ትሪኢት ልታሳየን ነው

ልዩ ችሎታ ምንድ ነው ብለው ቢጠይቁት ይህ የሽንኮራ አገዳ ርዝመቱ አንድሜትር የሆ ሸንኮራ ቅርጥፍ አድርጔ እበላለው ይህ ነው ችሎት ብሎ መለሰላቸው ይባላል።

         ትልቁ አፍ

እንድ የእረቦች ቀልድ እለ።ስውዪው እኛ ስፈር

ጫፍ ስማይ  የሚነካ ዛፍ አለ ብሎ ለአንዱ መንገደኛ ቢዋሽው፣ይሕን ያዳመጠው ስውም  “ኡ! እሱስ እኛ ስፈር ከዚሕ የሚበልጥ ሰው አለ።ቆሞ የላይኛው ከንፈሩ ስማይ ሲነካ፣የታችኛው ከንፈሩ ድግሞ መሬት ፍነካል”

ሲል ግጥም አድርጐ አፅፍውን ዋሽው።

            የመጀምርያው ሰው በውሽቱ በመበለጡ ብሽቅ እለና ” የላይኛው ክንፈሩ ስማይ፣የታችኛው ደግሞ ምድር ክነካ የሰውዪው ለላው ስውነቱ የት ቦታ ሊሖይን ነው’? ብሎ ብጠይቀው”ስውነት እኮ የለውውም አፉአንጂ ሲል መልሶለታል ይባላል።

               የህይወት ነፅብራቅ

              ሚካኤል ጐርባቾው ከስልጣን ሊውርዱ ሶስት ስአት ሲቀራቸው ለፓርላማው አባሎቻቸው ካስሙት ረጅም ንግግራቸው 

የተወስደ።

         የካሊፎርኒያው ሮበርት ጆን ስሚዝ

አሜርካ ካፈራቸው የጠፍር ምርመራ ሳይንቲስት

በአርባአመት አግልግሎታቸው ዘመን ታላቅና ድንቅ ስም አግኝቶዋላቸዋል። እኚሑ ሰው ለአሜራካ የጠፍር ምርምር ብዙ ያበርከቱ አስትዋፆ ስላለ ስማቸው የገነው ገና ከጅምሩ ነበር ። ዶ/ር ሮበርት ጆን ለጠፈር ምርምር  ወደውሐ ሲበሩ ያዩትና ይተመለከቱትን ማነኛው ንም ነገር  በሬድዮ  ወደምድር በቀጥታ እንዲያስተላልፍ ይጠበቅባቸዋል።ይህ ብቻ ሳይሆን ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ ሑለት ጊዜ ይጠፍር ምርምር  ልዩ ኒሻን ሽልሞአቸዋል ።

          ታዲያ እኚሑ ሰው ሑልጊዜ ወደ ጠፍር /ሕዋ/  ሲሔዱ የሚታውቅበት አንድ ታልቅ ነገር አልቸው መልእክታቸውን ስያስተላልፉ በመጀመርያ ዱዊት ብቅንፉ /84/ ላይ ያለው ጥቅስ”. የስራዋት አምላክ ሆይ ኤዴት ማደሪያዎችህ እንደምን የተወደሙ ናቸው፡፡

ነፍሴ የእግዛብሔርን አደባባዮችን.ትና ፍቃለች ልቤም ምስጋዪም በሕያው አምላክ ደስ ተስኘች፣ በቤትሕ የሚኖሩ የተመስገኑ ናቸው።ለአለምና ለዘላለም ያመስግኑ ሐል::ብለው ከነበቡ በኋላ << ጌታ እምላኬእንዴት.እደነቃለሁ.ብለው የመዝሙሩንግጥም በሙሉ.በመዝሙር በጠፍርያዩት ማንኛውንም ነገር ያስተላልፍሉ መልክታቸውን ከጨረሱ በኋላ ደግሞ ፡ በዘያው ውዝሙር ዝማሬ ሬድዮውን ይዘጉ፡ነበር

           ይህ፡ደግሞ፡ የየዕለት ሁኔታቸው ልምዳቸው ሊሆን የሚገርመው ደግሞ፡በምድር ያናሳ ምርምር ቢሮ  ያለቸው ስዎች ሌሎች ሳይንቲስት፡ከሚገርሟቸው ከሚያስተላልፏቸው መልክት ይልቅ፡የሮበርት.ጆንን መልከት፡ይበልጥ.ይጠብቁ እንደነበር.ይነገርላቸዋል።

ይሕ ትልቅ ልዩነት ነው ይዚሕም ዋናው ሚስጥር እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የመሖኑ ሚስጥር  እንዲአይነት ልዩነት ይፍጥራል ቃሉም እንደሚል ከኛ ከአማኞች ላይ ያለው መንፈስ ቅዱስ ማንኛውንም ነገሮች ሊቋቋምልን ስልሚችል ምንም አስጊ ብሽታ ሖነ በተለፍ ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል ትልቅ ሐይል አለው ምክንያቱም አኛ የመንፈስቅዱስ ማደሪያዎች ስለሕንን።ስለዚሕ ያሉንና የእኛ የሖነ ነበር  ሑሉ ከሱ የሱ ነው ስለዚህ እኛየምንስራው ስራሑሉ ላይ ሞገሱን  ጔታ ይለቅበታል። እኛን በሚገርምን ነገር  ከክርስቶስ የሖንነው እንደሱ ፈቃድ ለሖነው ስራችን ተውዳጅነትን ክማትረፉ አልፎ ለሌላው የምትረፈረፍ ይደረጋል። እንድ ግዜ ትዝ ይለኛል መፅሐፎች እያሳተምኩኝ በብዛት ይሽጥ ነበር፡ እንደ ኢትዮጵያ ካላደር አቆጣጠር 1989 አመተ ምህረት.ገደማ ፡ መጽሐፍቶቹን  በተለዪ  መፅሐፍ ት መደብሮች ነበር እያከፉፈልኩኝ የምሽጠው እንድ ቀን እንድ ልማዴ ገንዘብ ለመቀበል ሰሔድ እንዴት እደሖነ  በጣም ይገርማል ከሑሉ መፃፍቶች ያንቺን  ብቻ ሲመርጡና ሲገባዩ ይስተዋላል አሉኝ  እንዴት ስል ተመሳሳይ መፅሐፍቶች እፍየሖኑ እንኳን

ሲሉኝ በጣም እገረም ነበር ይሕ ሑሉ የሱሞገስ

ስላለበት ነው ብዪ ደመደምኩኝ።

           ቢሞትም ይጠጣል

ስውዬው ጥንብዝ ብሎ ሰክሮ በመምጣት ዘወትር ባለቤቱን ያስለቻታል። ይኸው አድራጎቱ የታከታት ባለ ቤት በዘመድ አስመክራ ቢያቅታት

ወደ ዶክተር ትሔድና እባኮ ዶክተር ባለብቴ ብስካር ሙክክ ብሎ እየምጣ አስቸግሮኛል ትላቸዋለች።

          ዶክተሩም እንግዲያውስ ሙትት  ብሎሲምጣ ጥርኝ ይሉና ያስናብቷታል።

ስውዪው እንደልማዱ ሙክክ ብሎ ስክሮ ይመጣና  ንብሱን እንደሳተ አልጋ ላይ ይወድቃል።ወድያውኑ  ምስቱ ስልክ ደውላ ሑኔትውን። ለዶክተሩ ትገልፅለታለች።

           ዶክተሩም ፈጥነው  መጥተው ስውዬውን  ሕይወቱን ይማያውቅ ሖኖ ያገኙታል ወዲያው የሬሳሳጥን ያምጡና  ክነነብሱ ትሽክመው ክትትው ሳጥኑን

ኃይል ይቆልፉበታል።አጅሬ በሳጥኑ ውስጥ ያድራል በማግስቱ ጠዋት ዶክተሩ  ከቤታቸው ተመልስው መጥትው እንቅስቃሴውን  ሲጠባበቁ አጅሬ ብን ይላል ።ቢወራጭ ሳጥኑ ሊያቀሳቅስው አልቻለም።በፅሞና ሲያስብ በሬሳ ሳጥኑ ውስጥ መግባቱ ይገነጽዝባል።

     ውዲው ”  አሐ -ለካስ ትላትና ማታ ሞቻለሑ ማለት ነው” ይጐተመትምና፣ቀደም ሲል የሞተ ጒድኛው ስም አስታውሶ ” ግርማ! ግርማ! እያለ ጮኽ ባለ ድምፅ ሲጣራ ከሳጥኑ አጠገብ ያሉት ዶክተር አቤት! ይሉታል።

         “እባክሕን እኔም ትላትና ማታ ሞቼ…….ስለመጣሑ እባክሕ እዚሕ መጠጥ ቤት እንዳለ ብታሳየይኝ?” ብሎ ቢናገር፣አባባሉ

ያስደነቃቸው ዶክተር ጭንቅላታቸውን ነቅንቀው” ባልሽ እንኳንስ በሕይወቱ ቢሞትም መጠጥ ስለማይተው ልረዳሽ አልችልም”በማለት ሚስቲቱን አስናብትው ሔዱ ይባላል።

         አዝህ ለይ ምንምአይነት ልምድ ስሥ ለምችግር ስው መፈትሕ  ግአዛብሔር  መፈትሕ ነው !!አኛ መስከር  ነን   ከበር ለጌታ ይወንለት አንድ በመmጥ የመችገር ሰው በብዙው ጸሎት ተስፋ በግታ ለይ በመጭርሽ ጌታ ከብሩን ሰግልሰ አይቻልው በትክክል ከበር ጌታ!!

            እሮጊቷና ሐኪሙ

 አይንዋ አይኗ የታወረባት አሮጌት የታወቀ ሐኪም ድረስ አስጠርታ እንዲያክማት ጠየቀችው።ብዚሕ አይኗን ቢያበራላት ካላት ንብረቶቿን ጥሩ ጥሩውን ልትሽልመው፣ካላዳናት ግን ምንም ነገር ላትስጠው ምስክር ፊት ተስማምታ ተዋዋልች።

ስምምነቱ እንዳበቃ ሀኪሙ lልዩ ልዩመዳኔቶች ይዞ በየቀኑ እቤትዋ እየመጣ ካከማት በኋላም አንድ እቃ የሰረቀ ይሄዳል።በዚህ አይነት እው ሯሴት ከመዳኗ በፊት ንብረትዋን በሙሉ 

 አግዞ ይጨርሳል።

                  ከጊዜ ብዛት  ዓይኒኗን አበራላትና

  •  በገባችበት ቃልመሰረት ተሰማማችውን ስጦታዋን እንደት ለግሰው ጠይቃት ።እዉሩ ሴት ከነበራት ንብረት አንዱም ስለሌ ለተሰጠው  ሳትችል ቀርታ በይቅርታ ትማፅነው ጅመር ።ሀኪሙ ግን በተደጋጋሚ የገባችለትን ቃል ስጦታ እንድተ ለግሰው ሲጠይቃት ቆየና መጨረሻ ላይ ክስ መስርቶ ፍርድ ቤት አቆማት። 

                  በችሎቱ ላይ አሮጊቷ የእምነት ክደት ቃልዋን ተጠይቃ ስትመልስ በእርግጥ ከሳሹ ያለው ነገር ግን ሐሉ በሚገባ  እውነት ነው እውነት።አይኔ ቢያ በረደኝ ህክምና ዋጋ በስጦታ ልከፍለው እንድ ታወርኩኝ ብቀር ግን ምንም  ነገር ላል ከፍለው ቃል ገብቸ እለታ ለሁ።አሁን ግን እሱ እድኜሻለሒ አይንሽ በርቶልሻል ይለኛል  እኔ ግን በጭራሽ ይበራል ኝም ነው የምለው።ያኔ አይኔ በታመመ ግዜ

የቤቴን ቃ በሙሉ አየሁ አያቸው ነበር  ።ዛሬስ አድኜሻለሁ በሚለኝ  በሚል ጊዜ ግን በዚሁ ንብረቴ ሑሉ አንዲት ቅንጣት ታሕል አላየሁም

ዜናዊን ስለዚህ አይኔ በርቶ ንብረቴን ለማየት ስብቃ በቃሌ መሰረት ያልኩትን እቃ አንስቼ እሰጠዋለሁ።ብላ በደሏን በዘዴ ገለጠች። አዜፕ አጫውቶናል። 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *