Mulu Deboch

ግማሹ ሰው

ጆኒ ኤኮ የሚባል።የሚጓዝ በጆች የሚጓዝ ሰው ነበር ይሕስው እጆቹን የመረጠው ለቅንጦት አልነበረም አልባ ፍጡር ስለነበረ ግን በማንኛውም ፍጥረት ፈጣሪውን ሁል ጊዜ ትክክል እንደሆነ መናገር እወዳለሁ ሁል ጊዜ ትክክል ነው ፈጣሪያችን ለሚያደርገው ነገር በሙሉ ትክክል ነው አርባ ፎቶ የነበረው ሰው 2 እግር አጥንት አልባ የሰውነት ክፍሎች ቢኖሩትም ክብደቱ የተሸከመው ከቦታ ወደ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚያስችሉ አልነበሩም።እጆቹ ግን …

ግማሹ ሰው Read More »

ተዋቂው ሰው፣ ሚስቱን ለምን ገ ደላት?

ታዋቂው ስው፣ ርኤች አረድ የተባለ ሰው ችሎት ቀርቦ፣ ለዳኞች ፣ በሰጠው፣ ቃል ትዳሩን ለማዳን፣ ሲል ፣ ሳያስብ ሚስቱን ፣መግደሉን ነበር የገለጸው ።በመግደል በወንጀሉ ተከሥው ምርመራ ሲደረግለት ፣ሚሊኒየር፣ በሚያወጡት፣ መኖሪያቤት እንደቆመች፣ ነበር ፣ ምንም አይነት ጭቅጭቅ ፣ አልፈጠረም ነበር። ዶክተሩ በልጅነት፣ ሂይወቱ በስነስርዓት ፣ያላደገ መሆኑ በደረሰበት የአምሮ መቃወስ ፣ በዕለቱ ሚስቱን የመግደል እንዳበቃው ተናገረ። ይህ ተዋቂው፣ …

ተዋቂው ሰው፣ ሚስቱን ለምን ገ ደላት? Read More »

ታዋቂው ኢንቬስር ቱጃሩ የሴት ፍቅር አስገደለው።

በአንድ ወቅት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆርጅ ቡሽ አንድ በጣም ታዋቂ ኢንቬስተር የሆነ በመባል ሽልማት ከፕሬዚዳንቱ እጅ ተቀብለዋል ። ይህ ሰው ሚሊኒየር በጣም ጠንከራ ሰው ነበር ፣አትላንታ ይኖር የ ነበረ ተዋቂው ነጋዴ ታዲያ ምን ያደርጋል ፣ እንድ ፣ጉ ደሎ ነገር ነበረበት ይሄውም። ከሴቶች ጋር ብዙ ጊዜ ያሳልፋል በጋብቻ ላይ ጋብቻም ይመስት ነበር ።ብዙዎቹን ይተዋችዋል ፍቅረኛም የደርጋል ቸዋል።በመጨረሻ …

ታዋቂው ኢንቬስር ቱጃሩ የሴት ፍቅር አስገደለው። Read More »

ስለ መጽሐፍ ብዙ የምንለው ነገሮች አሉ

ስለ መጽሐፍ ብዙ ሰዎች ምን ይላሉ? አንአንዳን ሰዎችድ መጽሐፍ ትልቅ ስጦታ ነው፣ እንዳው አንቁ የሚበልጥ ዋጋ አዳለው ይናገራሉ እኔም የምለው አለኝ የፀሃፊዎች መጻፍ ስንጽፍ እንደ ትልቅ ስጦታ ቆጥረን መሆኑን ሳልገልጽ አላልፍም መሆኑን አላለፍም ማንም ተነስቶ መጽሐፍ መጽሐፍ ወይም ወይ በመጽሄት ቢፈልግ በፈለገው መንገድ መጽሐፍ ይችል ይሆናል ነገር ግን ቁም ነገሩ የሚጻፉት ሱፎች የሚደርሱት መጽሐፍቶች ትውልድን …

ስለ መጽሐፍ ብዙ የምንለው ነገሮች አሉ Read More »

የግብር ስርአት የጥንቱ የማዕድ አቀራረብ ስርአት እንደሚከተለው ሲሆን ትዮጵያ ታሪክ ከፃፍኳቸው መጽሐፍ አንዱ ቅንጭብ ያደረግኩት ይህው።

የፋሲካ ቀን 5 የጦም ቀን ከ7ና 8 ሰዓት ሲሆን ግብር እንዲነሳ የኤልፍኝ አስከልካይ ወደ አዛዡ ይላካል አዛዡም በደምብ የተዘጋጀው ምግብ ከአንድ ቦታ አስመጥቶ ማለፊያውን ምክትሉን መናኛውን እንደ ማእረግ እንደ ማአረጉ በበላይነት ጨርቅ አሸፍኖ የንጉሡን ወርቅ ዘቦ ቀሚስ የለበሰውን ባለጫወች መሶብ አሱ ፊት ፊት ይሄዳ ልተሰልፈው አሳልፈው በሠረገላው ብሎ ወደ ውስጥ ይገባል።እዚ በመንገዱ ግራና ቀኝ ያለው …

የግብር ስርአት የጥንቱ የማዕድ አቀራረብ ስርአት እንደሚከተለው ሲሆን ትዮጵያ ታሪክ ከፃፍኳቸው መጽሐፍ አንዱ ቅንጭብ ያደረግኩት ይህው። Read More »

ከመፀሀፍ ቅኝት ስነ ፁሁፍ

መጽሐፍለመፃፍ በሚገባ ቋንቋ ማቅረቡ ብቻ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ስነ መለኮት ጥበብ መመሪያ ለማድረግ ዋናው ነገር አስካል ነገር ከሚወዱት ከሚያመልኩት ጌታ የሚገናኝበት ህያው ቃል አድርገው የሚቆጥሩ ሰው መጽሐፍ ነው ።ዶክተር ዋለን ደብልየ ውርዝብ በደራሲነት መጋቢነትና በሬዲዮ የመጽሐፍ ቅዱስ መምህመምህርነት እጅግ የታወቁ አገልጋይ ናቸው።ለብዙ አመታት የሙዲ መታሰቢያ ቤተክርስቲያን መጋቢ በመሆን ያገለገሉ ናቸው ለብዙ አመታት በቺካጎ chicago …

ከመፀሀፍ ቅኝት ስነ ፁሁፍ Read More »

ጊዜ መጥቶልሻ እና ተነሺ አብሪ

ሴቶች በቤተሰብ ጉዳይና ትዳራቸው ጉዳይ በኮሚቴ ያቸው ላይ በፓስተር ነት በሚያገለግሉበት ጊዜየሚጠቅማቸው መፀሀፍ እነሆ በዚህ መፀሐፍ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ሴቶች ክንውናቸው የሚያስተምረን የአገልግሎት መመሪያ የሚሰጥ ብዙ ምክሮች የሚገኝበት በፓሰተር የተቀቡ ሴቶች ለአገልግሎታቸው የሚጠቅም ትልቅ አስተዋጽኦ የሚሰጥ መጽሐፍ ነው ማውጫ 1 – በሴቶች ዙሪያ የሚሰነዘር አመለካከቶች 2-እኩልነትና አገልግሎት ሴት የወንድ ራስ-ሴት የወንድ ዘውድ 3-ሴቶች በትዳር አለም …

ጊዜ መጥቶልሻ እና ተነሺ አብሪ Read More »

“ድርሰት

የድርሰት መሰረት የሃሳቡ ቁምነገሩ ነው ። ማንኛውን ድርሰት በውስጡ ፍሬ ነገር ከሌለው ዋጋ የጎደለው ይሆናል።አንድ ድርሰት ንግግሩ በጣም ጥሩ ሆኖ ቁምነገር ላይኖርበት ይችላል ያቃሉ አሰካክ የንግግሩ ጥራትራትና በጠቅላላው የጹሁፍ አቀራረብ ውብ ሆኖ ሳለ; ማለት በውስጡ ያለው ፍሬ ነገር ባዶ ሆኖ ሲታይ የድርሰቱ ዋጋው ከመቶ ስማኒያ ጎደሎ ሊያደርገው ይችላል ።ይህ መሰረታዊ ነገር[ ፍሬ ነገር የመጻፍ ችሎታን] …

“ድርሰት Read More »

የዛሬየ የፈጠራው የትላንት መነሻይ ጠይቃል ሥንል በመጀመሪያ ደረጃ ጥበብ ሰጪውን ጠንቅቆ ማወቅእናን መረዳት ነው።

ፈጠራን ምን ይመስላል በኪነ-ጥበብ ውስጥ ትውፊት ፈጠራ አብረው ያሉ ነገሮች ናቸው ፣ መነሻ ለሁሉም ነገረ አለው በአንድ ተዋደዱ ቁርኝት ትውፊት የፈጠራ ስራ ውስጥ ማካተቱ የግድ ነው ። ያ ምንም አዲስ ክንዋኔ ቢሆንም[ [ነገሩ የቀደመ ክንዋኔ [ነገር] እንደመሆኑ መነሻ የግድ ጠይቀናል ። ክንዋኔ የክንዋኔው ውጤት መሠረት የቅድመ መሠረት ነባር የቅድመ መሰረት ክንዋኔ በአልቦ[እንዲህ የሌለነገረ ቢኖር] ሊሰረጽ …

የዛሬየ የፈጠራው የትላንት መነሻይ ጠይቃል ሥንል በመጀመሪያ ደረጃ ጥበብ ሰጪውን ጠንቅቆ ማወቅእናን መረዳት ነው። Read More »