ስነ ጽሑፍ
ስነ ፁሁፍ እጅግ በጣም ሰፊና ጥንታዊ ስለሆነ ሰብዓዊ ጥበብ ስለሆንም አጥርና ምጥን ባለ አገላለጽ ምንነቱን ማስረዳት ያስቸግራል ቢሆንም ጠቅለል ባለ መልኩ ቢሆንም ጠቅለል ባለ መልኩ ያለኝን ግንዛቤ እንዲል ብዬ አቀርባለሁ ስነ ፁሁፍ እውቀትን ልምድን ገጠመኝን ታሪክን ስሜትንና ተፈጥሮአዊ ሆነ ሰው ሰራሽ ውበትን ዘለቄታዊነት ተወራራሽነት ባለው ሁኔታ መዘገብና ይህንን የተዘገበ ቅርስ ትውልድ የጠናዉ እንዲያ ስላለው ጭምርእንዲሆን …